Tag: የሥራ ዕድል
አዲስ አበባ አንድ ቢሊዮን ብር በመመደብ ከ28 ሺሕ በላይ ወጣቶችን ወደ ሥራ ማስገባቱን ገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በመበጀት ከ28 ሺሕ በላይ ወጣቶችን ወደሥራ ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ በተቀናጀ የከተማ ውበት፣ በአረንጓዴ ልማት፣ በደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብና በሌሎች ዘርፎች ላይ በማሠማራት ወደ ሥራ ማስገባቱን የገለጹት የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ አስተዳደሩ ከአምስት ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ለሥራ ማዘጋጀቱንም ገልጸዋል፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...