Tag: የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን
የቆዳና ሌጦ ግብይት ተጠሪነት ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ሚኒስቴር ሊዛወር ነው
ፀረ ሙስና ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ተሾመለት
ሐሙስ ኅዳር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. ለምክር ቤት የቀረበው የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ ተጠሪነቱ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ሚኒስቴር እንዲሆን ሐሳብ አቀረበ፡፡
ለሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባ ረቂቅ አዋጁን በንባብ ያቀረቡት የመንግሥት ምክትል ተጠሪው አቶ ጌታቸው በዳኔ እንደገለጹት፣ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት አዋጅ ምርቱ በየግለሰብ ቤቶች እየባከነ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ይረዳል፡፡ በአምራቾች እጅ ስለሚቆይም የምርት ጥራት ችግርን እንዲያሻሽል ይረዳልም ብለዋል፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...