Tag: የሰላም ሚኒስቴር
ብሔራዊ መግባባት ላይ ለመድረስ በታሪክ ውስጥ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ተጠየቀ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት ለማምጣትና የጋራ ትርክት ለመፍጠር እየተሄደበት ያለውን ዕርቀት ውጤታማ ለማድረግ፣ ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የፀዳ ውይይት እንደሚስፈልግ የታሪክ ምሁራን ጠየቁ፡፡
የንግዱ ማኅበረሰብ ሰላም ለማስፈንና ግጭት ለመከላከል የጎላ ሚና እንዲጫወት ተጠየቀ
ይህ የተገለጸው ሰላም ሚኒስቴር ከኢኒሼቲቭ አፍሪካ ጋር በጋራ በመሆን ‹‹ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት›› በሚል ርዕስ፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ረቡዕ ታኅሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በተዘጋጀ የምክክር መድረክ ነው፡፡
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ከ12 ዓመታት በኋላ ሊተገበር መሆኑ ተገለጸ
ላለፉት 12 ዓመታት ተሞክሮ ብዙም ርቀት ሳይሄድ ተቋርጦ የነበረው ብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ ፕሮጀክት፣ የሙከራ ውጤታማነቱ በመረጋገጡ መተግበር ሊጀመር መሆኑ ተጠቆመ፡፡
‹‹የትግራይ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው ብለን በፅኑ እናምናለን›› ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የሰላም ሚኒስትር
የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል እየተከናወነ ያለውን ጉዳይ ማወቅ ባይቻልም፣ ‹‹የትግራይ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው ብለን እናምናለን›› ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ፡፡
አፋርና ሶማሌ ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት በማስቆም የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ
ከሰሞኑ በአፋርና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች ላይ የተፈጠሩትን ግጭቶች በማስቆም፣ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን እንያጠናክሩ የሰላም ሚኒስቴር ለሁለቱ ክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች ጥሪ አቀረበ፡፡
Popular
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...