Wednesday, March 29, 2023

Tag: የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

በጋምቤላ ሰው በጥይት ደብድቦ በመግደል የተጠረጠሩ የፀጥታ አስከባሪዎች ተያዙ

በጋምቤላ ክልል ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ.ም. በፀጥታ ኃይሎች በተወሰደ ዕርምጃ፣ ያልተመጣጠነ የኃይል ዕርምጃ በመውሰድና ሰዎችን በጥይት በመግደል የተጠረጠሩ ሁለት የፀጥታ አስከባሪዎች መታሰራቸው ተነገረ፡፡ የኦነግ...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከሕዝብ የደረሰኝ የመብት ጥሰት አቤቱታ የለም አለ

ከተቋቋመ ሁለት ሳምንታት የሞላው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ፣ በአዋጁ አፈጸጸም ወቅት በደል ደረሰብኝ ብሎ የቀረበ የኅብረተሰብ ክፍል እንደሌለ አስታወቀ፡፡

ኢሰመኮ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ ነዋሪዎች ደኅንነት ያሳስበኛል አለ

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ የሚኖሩ ሰላማዊ ሰዎች ደኅንነታቸው አሥጊ ሁኔታ ውስጥ መሆኑ እንደሚያሳስበው፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡

አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ‹‹ሸኔ›› ማንነትና የፍረጃውን አፈጻጸም አስፈሪ ያደረጉ ኢሰብዓዊ ጥሰቶች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. ባሳለፈው የውሳኔ ሐሳብ ሕወሓትና ሸኔ የተባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች የፖለቲካ ዓላማቸውን ለማሳካት ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በንፁኃን ላይ በመፈጸም የሞት የአካልና የሕዝብ ሀብት ማውደማቸውን፣ በዚህም ሳቢያ ማኅበረሰቡ እንዲሸበርና በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ አድርገዋል በማለት በፀረ ሽብር አዋጁ ድንጋጌ መሠረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት እንዲፈርጃቸው ጠይቋል።

የአገሪቱን ህልውና የሚፈትኑ ማንነት ተኮር ጥቃቶች

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚነሱ ግጭቶች ምክንያት፣ ‹‹የበርካታ ዜጎች ሕይወት አለፈ፣ ዜጎች ለዓመታት ያፈሩት ሀብት ንብረት ወድመት ደረሰበት፣ እንዲሁም በርካታ ዜጎች ለዓመታት ከኖሩበት ቀዬ ተፈናቀሉ…›› የሚሉ ዜናዎችን መስማት እየተለመደ መጥቷል፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img