Friday, December 1, 2023

Tag: የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ

የበርበራ-ኢትዮጵያ መንገድ ግንባታ 85 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

የድንበር ከተማዋን ቶጎ ጫሌና የሶማሌላንድ የወደብ ከተማ በርበራን የሚያገናኘውና 234 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው የበርበራ-ኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 85 በመቶ መጠናቀቁ ተጠቆመ፡፡

ኢትዮጵያን ሰቅዞ የያዘው የቀይ ባህር ፖለቲካ

ኢትዮጵያን ጨምሮ አጠቃላይ የአፍሪካ ቀንድ አገሮችና በዚሁ ቀጣና በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙት የኤደን ባህረ ሰላጤ ዓረብ አገሮች የፖለቲካ ፍጥጫ፣ በተለይ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ራስ ምታት  ሆኗል፡፡

መንግሥት የላሙና ሱዳን ወደብ ኮሪደሮችን ከውጭ ኩባንያዎች ጋር የማልማት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ

መንግሥት ከኬንያ ጋር የሚያገናኘውን የላሙና ከሱዳን ጋር የሚያስተሳስሩትን የሱዳን ወደብ ኮሪደሮች፣ ከውጭ ኩባንያዎች ጋር በጋራ የማልማት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ፡፡

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ድርጅት በኢትዮጵያ 500 ሜጋ ዋት ኃይል ለማመንጨት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ማስዳር አቡዳቢ ፊውቸር ኢነርጂ ካምፓኒ ፒጄኤስሲ የተባለ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የታዳሽ ኃይሎች ድርጅት፣ በኢትዮጵያ 500 ሜጋ ዋት ኃይል ለማመንጨት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ፡፡

ለሥራ ፈጣሪ ሴቶች ድጋፍ መስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

ዋና መሥሪያ ቤቱ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሆነውና ‹ኢቮልቪንግ ውሜን› የተሰኘው ሥራ ፈጣሪ፣ ሴቶችን በማሠልጠንና በመደገፍ ላይ የተሰማራ ተቋም፣ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር በሥልጠናና በሌሎችም የቴክኒክ ድጋፎች ላይ አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img