Wednesday, March 29, 2023

Tag: የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

የፓርላማ አባላት በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለው የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመላው አገሪቱ በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተወለው አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡ የፓርላማ አባላቱ የትራንስፖርት ዘርፉ ችግሩ እንዲፈታ የጠየቁት፣ ግንቦት 18 ቀን...

በኦሮሚያ ክልል ሁለት ተሽከርካሪዎች የጫኑት ማዳበሪያ በታጣቂዎች ተዘረፈ

ሁሉም የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማኅበራት ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ተስማሙ በኦሮሚያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ለማድረስ በነቀምት መስመር ላይ ሲጓዙ የነበሩ ሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ በምዕራብ ሸዋ ዞን ከባኮ...

ከ17 ዓመታት በኋላ በቀረበ ረቂቅ አዋጅ በመንግሥትና በትራንስፖርት ማኅበራት መካከል አለመግባባት ፈጠረ

በ1997 ዓ.ም. ወጥቶ በሥራ ላይ ያለውን የትራንስፖርት አዋጅ በማሻሻል፣ እንደ አዲስ ተዘጋጅቶ በውይይት ላይ የሚገኘው ረቂቅ የመንገድ ትራንስፖርት አዋጅ፣ በትራንስፖርት ማኅበራትና በመንግሥት መካከል አለመግባባት ፈጠረ፡፡

የሲቪል አቪዬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር በግል አየር መንገዶች ተሸለሙ

የግል አየር መንገዶች መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በሸራተን ሆቴል ባዘጋጁት የምስጋና ሥነ ሥርዓት፣ ኮሎኔል ወሰንየለህ በኃላፊነት ላይ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት አበርክተውላቸዋል።

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር መስመር የ800 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ተባለ

ከ3.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ወጥቶበት ላለፉት አራት ዓመታት የማዳበሪያ፣ የሲሚንቶና የብረታ ብረት ምርቶችን እያጓጓዘ የሚገኘው የኢትዮ-ጂቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት፣ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እንዲሰጥ የ800 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img