Tuesday, May 30, 2023

Tag: የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር መስመር የ800 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ተባለ

ከ3.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ወጥቶበት ላለፉት አራት ዓመታት የማዳበሪያ፣ የሲሚንቶና የብረታ ብረት ምርቶችን እያጓጓዘ የሚገኘው የኢትዮ-ጂቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት፣ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እንዲሰጥ የ800 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡

የክልል መለያ ከተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የክልል መለያ በተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ መራ፡፡

የተቀናጀ የጭነት አገልግሎት ማስተዳደሪያ የትራንስፖርት ሥርዓት ወደ ዲጂታል ተቀየረ

ከዚህ ቀደም በነበረው የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣንና በሌሎች የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች ሲሰጡ የነበሩ አምስት የማስተዳደሪያ ሥርዓት አገልግሎቶች፣ ከዓርብ ታኅሳስ 22 ቀን 2014 ዓ.ም.

የበርበራ-ኢትዮጵያ መንገድ ግንባታ 85 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

የድንበር ከተማዋን ቶጎ ጫሌና የሶማሌላንድ የወደብ ከተማ በርበራን የሚያገናኘውና 234 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው የበርበራ-ኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 85 በመቶ መጠናቀቁ ተጠቆመ፡፡

በትራንስፖርት ባለሥልጣን ሲሰጡ የቆዩ አገልግሎቶች መቋረጣቸው እንግልት መፍጠሩ ተገለጸ

ቀደም ሲል የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ተብሎ የሚጠራው መሥሪያ ቤት ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በመዋሀዱ ምክንያት፣ ይሰጡ የነበሩ አገልግሎቶች ላልታወቀ ጊዜ መቋረጣቸው እንግልት መፍጠሩ ተገለጸ፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img