Tag: የቶኪዮ ኦሊምፒክ
የኢትዮጵያ የሳምንቱ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ቆይታ
የቶኪዮ ኦሊምፒክ ከጀመረ ሁለተኛ ሳምንቱን ሊሻገር ሁለት ቀናት ይቀሩታል፡፡ ከቀናት በፊት በጀመረው የአትሌቲክስ ውድድር ከፍተኛ ፉክክር እየተስተዋለባቸው ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ በተካፈለችባቸው አራት የፍጻሜ ርቀቶች ላይ ሦስት ሜዳልያዎችን ማግኘት ችላለች፡፡
ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ከአትሌቲክስ ባሻገር የነበራት ተሳትፎ
የቶኪዮ ኦሊምፒክ ከጀመረ የሳምንት ዕድሜ አልፎታል፡፡ ኢትዮጵያ ከምትወከልበት የስፖርት ዓይነቶች በአትሌቲክሱ ከማራቶን በስተቀር በአራት ዙር የተከፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የኦሊምፒክ ቡድን ወደ ሥፍራው አምርቷል፡፡
ኢትዮጵያ በዋና፣...
ሰለሞን ባረጋ የ10,000ሜ ወርቅን ከሁለት ኦሊምፒያድ በኋላ አስመለሰ
‹‹ሰለሞን ባረጋ የ10,000ሜ ድልን ወደ ኢትዮጵያ መለሰ››፡፡ የሰለሞን ባረጋ ወርቃማ ድል ተከትሎ የዓለም አትሌቲክስ የገለጸበት ቃል ነበር፡፡
ተጠባቂው የወንዶች የኦሊምፒክ 10,000ሜ ሩጫ የምሩፅና የኃይሌ የሐምሌ 21/ ሐምሌ 22 ድል በሐምሌ 23 የሚረከበው ማን ይሆን?
ቶኪዮ እያስተናገደችው ባለውና ስድስተኛ ቀኑን በያዘው 32ኛው ኦሊምፒያድ፣ ኢትዮጵያ ገናና ታሪክ ባላት የ10,000ሜ ፍጻሜን ምርጥ አትሌቶቿ ዓርብ ያካሂዳሉ፡፡
መፍትሔ የታጣለት የኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እሰጣ ገባ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የአትሌቶችና ኦፊሻሎች የጉዞና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሐምሌ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አመሻሹን መኖሪያ ቤታቸው ሲደርሱ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈው የማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጻ እየተከታተሉ አገኟቸውና አጠገባቸው ተቀምጠው የደረሱበትን አብረው መከታተል እንደጀመሩ፣ ባለቤታቸው ቴሌቪዥኑን ትተው መጠየቅ...
እኔ ምለው?
እሺ... አንቺ የምትይው?
የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አባላት እንዲያወሩ...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...
የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ
ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...