Saturday, September 30, 2023

Tag: የቶኪዮ ኦሊምፒክ

​​​​​​​ሁለት ቀናት የቀረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታና ኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን

በአራት ዓመት አንዴ ብቅ የሚለው የኦሊምፒክ ጨዋታ ከብዙ ወጣ ውረዶች በኋላ ሊካሄድ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። አገሮች በዓለም አደባባይ ራሳቸውን የሚያሳተዋውቁበት፣ አለፍ ሲልም ሉዓላዊነታቸውን የሚያስመሰክሩበት መድረክ።

ለኦሊምፒክ አትሌቶችና አሠልጣኞች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ለተመረጡ ብሔራዊ አትሌቶች፣ አሠልጣኞች፣ ሐኪሞችና ወጌሾች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴው አዲሱን ትጥቅ ለልዑካን ቡድኑ አስረክቧል፡፡ ልዑካን ቡድኑ ማክሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም. በብሔራዊ ቤተ መንግሥት አሸኛኘት ሲደረግለት፣ በሌላ በኩል ከአትሌቶች ምርጫ ጋር ተያይዞ ቀደም ሲል ሲደመጥ የነበረው ቅሬታ እንደቀጠለ ነው፡፡

ንግድ ባንክ ለኦሊምፒክ ዝግጅት 15 ሚሊዮን ብር አበረከተ

​​​​​​​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለሚያደርገው ዝግጅት ይረዳው ዘንድ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ፡፡

36 ቀናት የቀረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት የተራዘመው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሊከናወን 36 ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ ወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከናካቴው ሊሰረዝ ይችላል የሚሉ መላምቶች ሲሰጡበት ቢቆይም፣ የመከናወኑ ዕድል እውን የሆነ ይመስላል፡፡

ፈረንሣይና የቶኪዮ ኦሊምፒክ ተስፋዎች የድል ሳምንት

የአበበ ቢቂላን ፈለግ ተከትሎ በትውልድ ቅብብሎሽ ዛሬ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ፣ በኮቪድ-19 ምክንያት ለአንድ ዓመት ተራዝሞ ከወራት በኋላ በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

Popular

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡...

Subscribe

spot_imgspot_img