Friday, June 9, 2023

Tag: የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በጥብቅ እንዲተገበር ጥሪ የቀረበበት መድረክ

በኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል በሚያዝያ ወር መተግበር የጀመረው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም፣ በመጀመሪያዎቹ ወራት ኅብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ ሲያከናውን ቆይቷል፡፡

የታላቁ ህዳሴ ግድብ በኅብረተሰብ ጤና መሻሻል ላይ የሚኖረው በጎ ተፅዕኖ

የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርበትና ተደራሽነት የኅብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል ከሚኖረው ሚና አንዱ የቤት ውስጥ አየር ብክለትን፣ ተያያዥ የሰዎችን ሞትና ሕመም ማስቀረት ነው፡፡ እንደ ግብፅ ያሉ አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለሕዝባቸው መቶ በመቶ ተደራሽ ያደረጉ በቤት ውስጥ አየር ብክለት ተጋላጭነት የሚደርስ የሰዎች የጤና እክልና ሞት የለም ማለት ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ይዞታ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ከአምስት ወራት ወዲህ ከአሥር ሺሕ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ መግለጫ ያወጣው የጤና ሚኒስቴር፣ የፅኑ ሕሙማን ቁጥርም መበራከቱ ጉዳዩን እጅጉን አሳሳቢ አድርጎታል ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ በኮሮና ፈተና ውስጥ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመርያው ሰው ይፋ ከተደረገበት ከመጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ የነበረው የበሽታው ሥርጭት ከሌሎች ከሠለጠኑ አገሮች ሲነጻጸር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ሥጋት በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሥሪያ ቤቶቻቸውን እየዘጉ ነው

የኮሮና ቫይረስ ቀስ በቀስ እየተዛመተ በመምጣቱና በኢትዮጵያም የቫይረሱ መገኘት ያሳሰባቸው የውጭ ተቋማት፣ መሥሪያ ቤቶቻቸውን በመዝጋት ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር እንዳረጋገጠው ከሆነ የዓለም ባንክን ጨምሮ በርካታ የውጭ ድርጅቶችና ኤምባሲዎች ቢሮዎቻቸውን በመዝጋት፣ ሠራተኞቻቸውን ከቤት ሆነው እንዲሠሩ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል እየተወሰዱ የሚገኙ እንዲህ ያሉት ዕርምጃዎች፣ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ከሚያስችሉ ቅድመ ጥንቃቄዎች መካከል ታሳቢ በመደረጋቸው ነው፡፡

Popular

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...

የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ

 ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...

Subscribe

spot_imgspot_img