Tuesday, July 16, 2024

Tag: የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ይዞታ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ከአምስት ወራት ወዲህ ከአሥር ሺሕ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ መግለጫ ያወጣው የጤና ሚኒስቴር፣ የፅኑ ሕሙማን ቁጥርም መበራከቱ ጉዳዩን እጅጉን አሳሳቢ አድርጎታል ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ በኮሮና ፈተና ውስጥ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመርያው ሰው ይፋ ከተደረገበት ከመጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ የነበረው የበሽታው ሥርጭት ከሌሎች ከሠለጠኑ አገሮች ሲነጻጸር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ሥጋት በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሥሪያ ቤቶቻቸውን እየዘጉ ነው

የኮሮና ቫይረስ ቀስ በቀስ እየተዛመተ በመምጣቱና በኢትዮጵያም የቫይረሱ መገኘት ያሳሰባቸው የውጭ ተቋማት፣ መሥሪያ ቤቶቻቸውን በመዝጋት ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር እንዳረጋገጠው ከሆነ የዓለም ባንክን ጨምሮ በርካታ የውጭ ድርጅቶችና ኤምባሲዎች ቢሮዎቻቸውን በመዝጋት፣ ሠራተኞቻቸውን ከቤት ሆነው እንዲሠሩ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል እየተወሰዱ የሚገኙ እንዲህ ያሉት ዕርምጃዎች፣ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ከሚያስችሉ ቅድመ ጥንቃቄዎች መካከል ታሳቢ በመደረጋቸው ነው፡፡

እንግሊዛዊት ዲፕሎማት በኢትዮጵያ ስድስተኛዋ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መሆናቸው ተረጋገጠ

የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም. ምሽት ላይ ባወጣው መግለጫ፣ የ59 ዓመት እንግሊዛዊት ዲፕሎማት በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መሆናቸው መረጋገጡን አስታወቀ፡፡

የመጀመርያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በኢትዮጵያ

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመወያ ጊዜ መገኘቱን፣ ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. ማረጋገጣቸው ይታወሳል፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img