Monday, July 15, 2024

Tag: የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

የኮረና ቫይረስ ጥንቃቄ በሁሉም መስኮች ይጠናከር!

የጤና ሚኒስቴርና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ጃፓናዊ አማካይነት ኮረና ቫይረስ መገኘቱን አስታውቀዋል፡፡

​​​​​​​ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ የተወሰነባቸው ከቻይና የሚመጡ መንገደኞች

ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ማናቸውም መንገደኞች ለይቶ ማቆያ ማዕከል ውስጥ ገብተው አስፈላጊው የሕክምና ክትትል የሚደረግላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡

ከቻይና የመጡ አራት ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ስለመሆናቸው እየተጣራ ነው

በቻይና ኩቤት ግዛት ውሃን (Wuhan) ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ አራት ተማሪዎች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በሚገኘው ልየታ ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ታወቀ፡፡

የአተት በሽታ ምልክት በመታየቱ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ወቅቱ የፀደይ (በልግ) እንደመሆኑ መጠን በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ዝናብ እየጣለና ጎርፍም እያስከተለ ነው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) ምልክቶች በተለያዩ ቦታዎች እየታዩ በመሆኑና በየትኞቹም የአገሪቱ ክፍሎች ሊደርስ እንደሚችል በመጠርጠሩ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

የሕክምናው ውጋጅ

ከየመኖሪያ ቤቱና ከየተቋማቱ ተጠርጎ የሚወጣ ቆሻሻ ኑሮ ፊቷን ላዞረችባቸው የቆሼ ቃራሚዎች የህልውናቸው መሠረት ነው፡፡ የምግብ ትርፍራፊ፣ የውኃ ኮዳ፣ ሞዴስ፣ ፋሻ፣ ቤት ያፈራው ነገር ሁሉ በሚከማችበት የቆሻሻ ክምር ፌስታላቸውን አንጠልጥለው የሚርመሰመሱ ምስኪኖች ብዙ ናቸው፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img