Tag: የኑሮ ውድነት
የሰላም ስምምነቱ መሬት ወርዶ ኢኮኖሚውን ያትርፍ!
አገራችንን በብዙ ወደኋላ የመለሰው የሰሜኑ ጦርነት እንዲያበቃ በመንግሥትና በሕወሓት መካከል የተደረሰው ስምምነት እንደ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ‹‹እንኳን ለዚህ በቃን›› የምንልበት ትልቅ ዕርምጃ ነው፡፡ ይህንን ስምምነት...
ለኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችን መባባስ የሰላም ዕጦት ትልቅ ቦታ አለው!
አገር በምትሻው የዕድገት ጎዳና ለመራመድ ሰላም ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ ያለ ሰላም ዕድገትን ማምጣት አይቻልም፡፡ የዜጎችን ሕይወት ለመለወጥና የተሻለ አገር ለመፍጠር ከተፈለገ ሰላም መሠረት ነው፡፡...
መንግሥት የኑሮ ውድነትን አንድ ይበልልን!
የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት መንስዔ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት በተደጋጋሚ ሰምተናል፡፡ ችግሩ ዛሬ የጀመረ ሳይሆን ለዓመታት ተጠረቃቅሞ አሁን ላይ ገዝፎ የወጣ መሆኑም በተደጋጋሚ ሰምተናል፡፡ ቅጥ...
የኢኮኖሚ ዕድገቱ የዜጎችን ኑሮ ያሻሽል!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከስድስት በመቶ በላይ የሚመዘገብበት እንደሆነ በመንግሥት በኩል እየተነገረ ነው፡፡ ገለልተኛ የሚባሉ አካላት ትንበያም ቢሆን ይህንኑ የሚያመላክቱ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡ የኢኮኖሚውን ዕድገት...
ለተቀጣሪው የደረሱ የመንገድ ዳር ምግቦች
ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ነው፡፡ በሸራ የተወጠረችው ምግብ ቤት ጢም ብላለች፡፡ ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጀርባ የምትገኘው ምግብ ቤት ባለቤት ወ/ሮ ያለልሽ መላኩ...
Popular