Tuesday, February 27, 2024

Tag: የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ለክልሎችና ለከተማ አስተዳደሮች ተሰጥቶ የነበረው የጫት የወጪ ንግድ ፈቃድ የመስጠት ኃላፊነት ተሰረዘ

በናርዶስ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በ2015 በጀት ዓመት 248 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት አራተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው የጫት የወጪ ንግድ ፈቃድ የመስጠት...

ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ እንዳይገባ ተከልክሎ የነበረው ጫት መጠኑ ተቀንሶ እንዲላክ ተፈቀደ

ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ እንዳይገባ ተከልክሎ የነበረው የጫት ምርት በፊት ይላክ የነበረውን መጠን በመቀነስ በድጋሚ እንዲላክ ተፈቀደ፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን መሐመድ ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ይገባ የነበረው...

ንግድ ምክር ቤቶች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን እንዲያካሂዱ መንግሥት አሳሰበ

ከአምስት ዓመታት በላይ ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ ሳያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ እንዲችል የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የክልልና የከተማ...

  ከወጪ ንግድ የታቀደው ገቢ በ31.8 በመቶ ቀነሰ

በ2015 የበጀት ዓመት ለማግኘት ከታቀደው 5.21 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ ገቢ 31.8 በመቶ ቅናሽ የተመዘገበበት፣ 3.64 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

መንግሥት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ ስንዴ በኩንታል 50 ዶላር መሸጡ ታወቀ

መንግሥት ዘንድሮ ለኤክስፖርት ያዘጋጀውን አንድ ኩንታል ስንዴ በ50 ዶላር መሸጡ ታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት 160 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ወይም 1.6 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ወደ ውጭ...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img