Monday, April 15, 2024

Tag: የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ከሐምሌ ወር ጀምሮ የንግድ ፈቃድ ማውጣት የሚቻለው በበይነ መረብ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

ከሐምሌ ወር 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የንግድ ፈቃድ ማውጣት የሚቻለው በበይነ መረብ ብቻ መሆኑን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

ወደ ውጭ የሚላኩ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ዋጋ ማሻቀብ ዋነኛ ገዥ አገሮችን እያሸሸ ነው ተባለ

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር 10ኛውን የቅባትና ጥራጥሬ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ በበይነ መረብ አማካይት፣ ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲሱ ኢሊሌ ሆቴል ባከናወነበት ወቅት ነው፡፡

የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን አዋጅ ደንብና መመርያ ባለመውጣታቸው ተግባራዊ ለማድረግ አለመቻሉ ተገለጸ

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ በ2012 ዓ.ም. የፀደቀው የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን አዋጅን የሚያስፈጽሙ መመርያና ደንቦች ባለመውጣታቸው ምክንያት፣ አዋጁ ተግባራዊ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በዚህም የተነሳ የኤሌክትሮኒክ ንግድ የሚፈጽሙ አካላትን መመዝገብና ታክስ እንዲከፍሉ ማድረግ እንዳልተቻለም ተጠቁሟል፡፡

የኤክስፖርት ልማትና ፕሮሞሽን ረቂቅ ስትራቴጂ ለማፀደቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የኤክስፖርት ግኝትን ለማሳደግና የወጭ ንግድ ምርቶች ስብጥር ለመጨመር ጉልህ ሚና ይጫወታል የተባለውን፣ የኤክስፖርት ልማትና ፕሮሞሽን ረቂቅ ስትራቴጂ ተጠናቆ እንዲፀድቅ፣ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img