Monday, December 4, 2023

Tag: የአውሮፓ ኅብረት

ዘላቂ ሰላምን የማስፈን ፈተና በኢትዮጵያ

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሁለት ዓመት አስቆጥሮ በፕሪቶሪያ በተደረገው የሰላም ስምምነት እንፃራዊ ሰላም መገኘቱ የሚታወስ ሲሆን፣ በቀጣይ ዙር በናይሮቢ በተፈረመው የትጥቅ ማስፈታት ስምምነት ደግሞ ከአደራዳሪዎቹ...

አበዳሪ አገሮች የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ሒደት በአፋጣኝ እንዲያገባድዱ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን እንዲደግፉ ጠይቋል ኢትዮጵያ አበዳሪ አገሮችን በተደጋጋሚ ስትጠይቅ ለቆየችው የዕዳ ይሸጋሽግልኝ ጥያቄ፣ አበዳሪ አገሮች አፋጣኝ ምላሽ የመስጠት ሒደቱን እንዲያገባድዱ...

የተገባደደው ህዳሴ ግድብና የግብፆች ጩኸት

ታላቁ ህዳሴ ግድብ የተጀመረበት ቀን ዓመት ቆጥሮ ሲመጣ የግብፅ ፖለቲከኞች እንደተለመደው ጩኸታቸው ጎላ ብሎ ይሰማል፡፡ ዘንድሮ መጋቢት 24 ቀን የግድቡ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት...

ዘላቂ የግጭት መቋጫ ስምምነቱ ይሳካ ይሆን?

በትግራይ ክልል ጦርነት የተጀመረበት ጊዜ ሁለት ዓመቱን ሊደፍን አንድ ቀን ሲቀረው፣ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት የሰላም ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል፡፡...

የኤርትራ ጦር ከትግራይ መውጣቱ የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ለሚኖረው ግንኙነት ወሳኝ መሆኑን አስታወቀ

ሐሙስ ታኅሳስ 13 ቀን 2015 ዓ.ም. በናይሮቢ የተፈረመውን፣ ‹‹ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት›› በተመለከተ መግለጫ ያወጣው የአውሮፓ ኅብረት፣ የኤርትራ ጦር በአስቸኳይና ያለ ቅድመ ሁኔታ ከትግራይ...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img