Saturday, April 1, 2023

Tag: የአየር ንብረት ለውጥ

የአፍሪካ የአየር ንብረት ሳምንት በጋቦን ሊበርቪል

አፍሪካ ወደ አየር የምትለቀው የካርበን ልቀት መጠን እዚህ ግባ የሚባል ባይሆንም፣ ልቀቱ እየጎዳቸው ከሚገኙ አኅጉሮች ከቀዳሚዎቹ ትመደባለች፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ለመሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ያልገነቡት በተለይም...

በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብን ያፈናቀለው የአየር ንብረት ለውጥ

የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሳደረ በሚገኘው ተፅዕኖ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ እያደረገ ነው፡፡

የአፍሪካን ተጠቃሚነት እንዲያጎላ የሚጠበቀው የኮፕ 26 ጉባዔ

በእንግሊዝ ግላስኮው በወሩ ማብቂያ የሚጀመረውና ለ12 ቀናት የሚዘልቀው የኮፕ 26 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ፣ አፍሪካ እየገጠማት ያለውን ፈተና እንድትወጣ ማስቻል እንደሚጠበቅበት የዘርፉ ወትዋቾች ከወዲሁ እየገለጹ ነው፡፡

ኢትዮጵያን ጨምሮ በሦስት የአፍሪካ ከተሞች ለሚከናወን አረንጓዴ ልማት 280 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

የአፍሪካ ከተሞች የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ኢትዮጵያን ጨምሮ፣ በሦስት የአፍሪካ አገሮች በ35 ከተሞች ለሚከናወን አረንጓዴ ልማት 280 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡

​​​​​​​በእንግሊዝ ለሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ስብሰባ የሚካፈሉ ስምንት ወጣቶች ተመረጡ

​​​​​​​በመጪው ጥቅምት 2014 ዓ.ም. በእንግሊዝ ግላስኮው ከተማ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ስብሰባ የኢትዮጵያን ድምፅ ያንፀባርቃሉ የተባሉ ስምንት ኢትዮጵያውያን መመረጣቸውን ብሪቲሽ ካውንስል አስታወቀ፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img