Monday, March 20, 2023

Tag: የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አሳሳቢው የድርቅ አደጋና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቱ ድክመት

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በከባድ የድርቅ አደጋ ተጠቅታለች፡፡ በኢትዮጵያ ዘንድሮም ስለረሃብ አደጋ ይወራል፡፡ ዘንድሮም እንስሳት በውኃና በምግብ እጥረት ይረግፋሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዓርብ የካቲት 18 ቀን 2014 ዓ.ም

በጦርነት ለተፈናቀሉ ከዳያስፖራው የተሰበሰበው ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ተደረገ

በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ ሲሰበሰብ የቆየው ገንዘብ፣ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ዝግጁነት ኮሚሽን ገቢ ተደረገ፡፡ ገንዘቡ የተሰበሰበው ‹‹ቻፓ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ›› በተባለ አገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ በልፅጎ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖንሰር አድራጊነት ወደ ሥራ የገባው ‹‹eyezonethiopia.com›› በተባለው ከዳያስፖራው ገንዘብ መሰብሰቢያ ቴክኖሎጂ በኩል ነው፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለማድረግ የፈጣን ግዥ ሥርዓት ሕግ እንዲወጣ ተጠየቀ

የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በተለያዩ ጊዜያትና አካባቢዎች እየተከሰቱ ላሉ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ለሚያደርገው የዕለት ደራሽ ዕርዳታ አቅርቦት፣ ፈጣን የሆነ የግዥ ሥርዓት ባለመኖሩ ሕይወትን ለማዳን የሚያደርገው ጥረት እየተስተጓጎለበት እንደሆነ አስታወቀ፡፡

በጎርፍ አደጋ 42,306 ቤተሰቦች ተፈናቀሉ

በሰባት ክልሎች በ38 ወረዳዎች በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች 42,306 ቤተሰቦች ከቀዬአቸው መፈናቀላቸውን፣ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ከ2.8 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም 700 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል

በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ከ2.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለማቋቋምና ለመርዳት የሚያስችል ስትራቴጂ ተነደፈ፡፡ በሦስት ዙር ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 700 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፡፡

Popular

ዜጎች የተፈተኑበት የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የበርካታ ዜጎችን አቅም...

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸውና በተቀናጀ መልኩ...

ወደ ኋላ የቀረው የሠራተኞች ደኅንነት አጠባበቅ

በአበበ ፍቅር ለሠራተኞች የሚሰጠው የደኅንነት ትኩረት አናሳ በመሆኑ በርካታ ዜጎች...

ቲቢና ሥጋ ደዌን ለመከላከል ያለመ ስትራቴጂክ ዕቅድ

ኢትዮጵያ የቲቢ፣ ሥጋ ደዌና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች ጫና ካለባቸው...
[tds_leads title_text=”Subscribe” input_placeholder=”Email address” btn_horiz_align=”content-horiz-center” pp_checkbox=”yes” pp_msg=”SSd2ZSUyMHJlYWQlMjBhbmQlMjBhY2NlcHQlMjB0aGUlMjAlM0NhJTIwaHJlZiUzRCUyMiUyMyUyMiUzRVByaXZhY3klMjBQb2xpY3klM0MlMkZhJTNFLg==” f_title_font_family=”653″ f_title_font_size=”eyJhbGwiOiIyNCIsInBvcnRyYWl0IjoiMjAiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIyMiJ9″ f_title_font_line_height=”1″ f_title_font_weight=”700″ f_title_font_spacing=”-1″ msg_composer=”success” display=”column” gap=”10″ input_padd=”eyJhbGwiOiIxNXB4IDEwcHgiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIxMnB4IDhweCIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCA2cHgifQ==” input_border=”1″ btn_text=”I want in” btn_tdicon=”tdc-font-tdmp tdc-font-tdmp-arrow-right” btn_icon_size=”eyJhbGwiOiIxOSIsImxhbmRzY2FwZSI6IjE3IiwicG9ydHJhaXQiOiIxNSJ9″ btn_icon_space=”eyJhbGwiOiI1IiwicG9ydHJhaXQiOiIzIn0=” btn_radius=”3″ input_radius=”3″ f_msg_font_family=”653″ f_msg_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsInBvcnRyYWl0IjoiMTIifQ==” f_msg_font_weight=”600″ f_msg_font_line_height=”1.4″ f_input_font_family=”653″ f_input_font_size=”eyJhbGwiOiIxNCIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEzIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMiJ9″ f_input_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_family=”653″ f_input_font_weight=”500″ f_btn_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_btn_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_weight=”700″ f_pp_font_family=”653″ f_pp_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_pp_font_line_height=”1.2″ pp_check_color=”#000000″ pp_check_color_a=”#ec3535″ pp_check_color_a_h=”#c11f1f” f_btn_font_transform=”uppercase” tdc_css=”eyJhbGwiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjQwIiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGUiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjM1IiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGVfbWF4X3dpZHRoIjoxMTQwLCJsYW5kc2NhcGVfbWluX3dpZHRoIjoxMDE5LCJwb3J0cmFpdCI6eyJtYXJnaW4tYm90dG9tIjoiMzAiLCJkaXNwbGF5IjoiIn0sInBvcnRyYWl0X21heF93aWR0aCI6MTAxOCwicG9ydHJhaXRfbWluX3dpZHRoIjo3Njh9″ msg_succ_radius=”2″ btn_bg=”#ec3535″ btn_bg_h=”#c11f1f” title_space=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjEyIiwibGFuZHNjYXBlIjoiMTQiLCJhbGwiOiIxOCJ9″ msg_space=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIwIDAgMTJweCJ9″ btn_padd=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIxMiIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCJ9″ msg_padd=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjZweCAxMHB4In0=”]
spot_imgspot_img