Tag: የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመንገዶች ባለሥልጣንና በኢትዮ ቴሌኮም የአመራሮች ለውጥ አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን፣ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣንና በኢትዮጵያ ቴሌኮም አመራሮች ላይ ለውጥ አደረጉ፡፡
ከ187 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተጀመረው የመንገድ ግንባታ ውል ተቋረጠ
ከ187 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የማነ ግርማይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ሲገነባው የነበረው የሽሮሜዳ-ኪዳነ ምሕረት መንገድ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውስጥ ባለመጠናቀቁ፣ ከታኅሳስ ወር 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ውሉ እንዲቋረጥ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...