Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

  የከተማ አስተዳደሩ ለማስታወቂያ በሚሆኑ ዋና ዋና 120 ቦታዎች ላይ ጨረታ ሊያወጣ ነው

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙና ለማስታወቂያ  ተብለው በተለዩ ቦታዎች ላይ ጨረታ ሊያወጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጨረታውን የሚያወጡት የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማትና...

  የካሳና የመሬት ይገባኛል ጥያቄዎች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ፈተና ሆነዋል ተባለ

  የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ላይ የሚስተዋሉ የካሳና የይገባኛል ጥያቄዎች፣ አሁንም ፈተና እንደሆኑበት አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እንደተናገሩት፣ የካሳና የይገባኛል...

  መቶ በመቶ የከፈሉ የ40/60 ቤቶች ተመዝጋቢዎች ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ምላሽ እንዲያቀርቡ ታዘዙ

  ክሩክሩ ሰበር ደርሶ ለተመዝጋቢዎቹ ተፈርዶ ነበር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በቅድሚያ እንዲሰጣቸው በሰበር ሰሚ ችሎት ተወስኖላቸው የነበሩና ሙሉ ለሙሉ የቆጠቡ ተመዝጋቢዎች፣ ስለቀረበባቸው አቤቱታ ለሕገ መንግሥት...

  ፋና የሚያስተዳድራቸው ሁለት የመዝናኛ ማዕከላት መሬት ለኢንቨስተር ሊሰጥ ነው

  የማዕከላቱ ሠራተኞችና የአካባቢው ማኅበረሰብ ድርጊቱን ተቃውመዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በፋና ሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሥር የሚተዳደሩት 17/19 እና 17/23 መዝናኛ ማዕከላትን...

  በበጀት ዓመቱ ከግንባታ ሥራ ላይ የወደቁ 23 ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳትና ሞት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ

  በ2014 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ በግንባታ ሥራ ላይ ተገቢው የደኅንነት መጠበቂያ ግብዓቶችን ለሠራተኞቻቸው ባላሟሉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ችግር፣ 23 ሰዎች በሥራ ላይ እያሉ ከሕንፃ ወድቀው...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img