Tag: የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ
መዘናጋት ያልተለየው የኮቪድ-19 ወረርሽኝና ክትባቱ
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥር እንደ ገዳይ ከሆኑት ወረርሽኞች መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሰውን ልጅ ለከፋ በሽታና ለህልፈተ ሕይወት እየዳረገና በዚያው መጠንም የሥርጭት አድማሱን እያሰፋ መጥቷል፡፡
እንደታቀደው ያልሄደው የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ማኅበራዊ ቀውስን እያስከተለ ይገኛል፡፡ ወረርሽኙ በስፋት በመሠራጨት የብዙ ሰዎችን ሕይወት ቀትፏል፡፡
ከ12 ዓመት ዕድሜ ጀምሮ የሚከተቡበት አዲሱ አገራዊ የኮቪድ-19 ክትባት ንቅናቄ
ኅብረተሰቡን ከአስከፊው የኮሮና ወረርሽን ለመጠበቅ መንግሥት የተለያዩ ዕርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል፡፡ በቀጣይም የመከላከሉን ሥራ ውጤታማ ለማድረግ በክትባቱ ላይ የሚፈጠሩ የተሳሳቱ አመለካከቶችን፣ አሉባልታዎችንና ኢሳይንሳዊ የሆኑ መረጃዎችን ወደ ጎን በመተው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ
የጤና ባለሙያዎች ትሩፋት በዘመነ ኮቪድ
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ የጤና ባለሙያዎች ፈተና ውስጥ ቢገቡም፣ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሕይወታቸውን በመሰዋት ጭምር አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
በዘጠኝ ወራት ውስጥ 20 በመቶ ኢትዮጵያውያንን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ታቀደ
በዓለም አቀፍ ደረጃ የጤና ሥጋትና ወረርሽኝ ከሆነው ኮቪድ-19 ኅብረተሰቡን ለመታደግ የጤና ሚኒስቴር እስከ መጪው ታኅሣሥ ድረስ 20 በመቶ ዜጎች የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
Popular