Friday, March 21, 2025

Tag: የአፍሪካ  ቀንድ

አገር የመሆን ተስፋን ያጫረው የሶማሌላንድ ምርጫ

ሶማሊያ ከአጠቃላይ ሕዝቡ ከአንድ ሦስተኛ በላይ የሚሆነው የግዛቴ አካል ናት በምትላት ራስ ገዟ ሶማሌላንድ ውስጥ ይኖራል፡፡ ራስ ገዟ ሶማሌላንድ በዓለም አቀፍ የአገርነት ቁመና ሕግ...

ከሶማሊያ ጋር የተደረገው ስምምነት ብዥታ ይጥራ!

ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቱርኪዬ አደራዳሪነት ሰሞኑን ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት አክብራ አስተማማኝ ደኅንነት ያለው የባህር በር በሶማሊያ ማግኘት እንደሚያስችላት፣ ከመጋቢት ወር 2017...

የአፍሪካ ቀንድ የምትናፍቀው ሰላም

‹‹የተወለድኩት ጦርነት ውስጥ ነው፣ ዕድገቴም እንዲሁ ነው፡፡ ከልጅነት እስከ ጉልምስና በጦርነት ውስጥ አለሁ፡፡ በአካባቢያችን ጦርነት የሁላችን የሕይወት ተሞክሮ ነው፤›› አንድ ሱዳናዊ ዕድሜልኩን በጦርነት ስለማሳለፉ...

ከሕዝብና ከአገር በፊት ቀዳሚ ነገር የለም!

ሰሞኑን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በፌዴራልና በክልሎች ሲከበር አፅንኦት የተሰጠው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ የመስዋዕትነት፣ የነፃነት፣ የሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ዓርማ መሆኑ ነበር፡፡ ቀደምቶቹ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ወደር...

አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የአፍሪካ ቀንድ ቀውስ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤልና የሐማስ ጦርነት ከፈነዳ ወዲህ፣ አሥረኛውን ጉዟቸውን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አድርገዋል፡፡ ብሊንከን በግብፅ የነበራቸው ቆይታም በዋናነት ይህንኑ የእስራኤልና...

Popular

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው ሲገቡ አማካሪያቸው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በተመለከተው አንድ ጉዳይ ተገርሞ አገኙት] 

ምነው? ደህና አይደለህም? ኧረ ደህና ነኝ ክቡር ሚኒስትር። ፊትህ ላይ የማየው...

ተንቀሳቅሶ የመሥራት መብት ጉዳይ በአዲሱ የጎዳና ንግድ ደንብ መነጽር

በየቦታው ገመድ ወጥረው ‹‹ወዲህ በሉ›› እያሉ ገንዘብ የሚቀበሏቸው ሰዎች...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ወለድ ማሻሻያ በፋይናንስ ዘርፍ ላይ የሚያሳርፈው ተሻጋሪ ተፅዕኖ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ የብድር ወለድ ምጣኔው ላይ ያደረገው...

በርዕደ መሬት የተመታው የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞችን የሥራ ውል የማቋረጥ ውሳኔ ተቃውሞ ቀረበበት

በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ ላይ ከሚገኙ የስኳር ፋብሪካዎች መካከል አንዱ...

Subscribe

spot_imgspot_img
error: