Tag: የአፍሪካ ኅብረት
ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ
በአበበ ፍቅር
ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጆች ተለይተው ሥልጠና በመስጠት ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
በየትኛውም የሥራ ዓይነት የሚሰማሩ ዜጎች ክህሎት መር የሥራ ሥምሪት...
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ አኅጉራዊ ሁነት በአዲስ አበባ ሊዘጋጅ ነው
የአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመት የምሥረታን በዓል መሠረት በማድረግ ተገማች ባልሆነው ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል? በሚለው ላይ የሚመክር ዓለም አቀፍ...
የሱዳን ቀውስ በጎረቤት አገሮች ሊፈጥር የሚችለው ተፅዕኖ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 1957 ነበር በሱዳን መዲና ካርቱም የተመሠረተው፡፡ ሱዳን ያኔ ከጎረቤቶቿ ኢትዮጵያና ግብፅ ጋር ሆና ነበር ለመላው የአፍሪካ አኅጉር መዝናኛ...
ከወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ወደ ለየለት ጦርነት የገባችው ሱዳን
የወታደራዊ የመንግሥት ግልበጣና ሕዝባዊ አመፅ በማይለያት ሱዳን እ.ኤ.አ. በ1989 በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን የተቆናጠጡትን የቀድሞው ፕሬዚዳት ኦማር አልበሽር የ30 ዓመት አገዛዝ፣ እ.ኤ.አ. በ2019 በሰፊ...
ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋም ተጠየቀ
በአገር አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋምና ተቋማዊ ቅርፅ የሚይዝበት አሠራር እንዲጀመር፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ትናንት ሚያዚያ 10...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...