Tag: የአፍሪካ ኅብረት
የአፍሪካ ኅብረት በህዳሴ ግድቡ የድርድር ውጤት ሪፖርት ላይ ሊመክር ነው
የአፍሪካ ኅብረት ጠቅላላ ጉባዔ ቢሮ በህዳሴ ግድቡ ድርድር ዙሪያ ሦስቱ ተደራዳሪ ወገኖች ስምምነት በደረሱባቸውና ባልተግባቡባቸው ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔውን ለማሳወቅ፣ በዚህ ሳምንት እንደሚሰበሰብ ታወቀ።
ግብፅ የዓባይን ውኃ ለመቆጣጠር በያዘችው አቋም ምክንያት የህዳሴ ግድብ ድርድር ተቋረጠ
በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ሲካሄድ የነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ያለ ስምምነት ተቋረጠ፡፡ ግብፅ ከድርድሩ ይዘት በመውጣት የዓባይን ውኃ የመቆጣጠር አቋም በመያዟ፣ ለድርድሩ መቋረጥ ምክንያት መሆኗን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር
በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡
በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ቀልድ የለም!
ኢትዮጵያውያን መቼም ሆነ የትም በአገራቸው ሉዓላዊነት ላይ ተደራድረው አያውቁም፡፡ ኢትዮጵያውያን የሚለያዩባቸው የተለያዩ ጉዳዮች ቢኖሯቸው እንኳ፣ በአገር ሉዓላዊነት ላይ ግን መቼም ቢሆን ተለያይተው አያውቁም፡፡
ኢትዮጵያ የበይ ተመልካች የሆነችበት የአፍሪካ ኅብረት!
ኢትዮጵያ የቀድሞውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅትም ሆነ የአሁኑን የአፍሪካ ኅብረት ዕውን ለማድረግ የከፈለችውን መስዋዕትነት ለመዘርዘር መሞከር፣ ለቀባሪው ማርዳት ስለሆነ ዝርዝሩ ውስጥ አንገባም፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...