Tuesday, May 30, 2023

Tag: የአፍሪካ ኅብረት   

ኢቦላን ለመከላከል ከ55 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለመደገፍ ቃል ተገባ

የአፍሪካ ኅብረት ባዘጋጀው አፍሪካን ከኢቦላ የመቋቋም ፎረም ላይ ከ55 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍና የተለያዩ ዕርዳታዎችን ለመስጠት የአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮችና አጋሮች ቃል ገቡ፡፡

አልሸባብ ፕሬዚዳንት ኦባማን በአዲስ አበባ ለመግደል አሲሮ እንደነበር ተገለጸ

ከአራት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገው የነበሩትን የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ውስጥ ለመግደል አልሸባብ አሲሮ እንደነበር፣ በወቅቱ የፕሬዚዳንቱ ልዑክ አባልና የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ የነበሩት ሱዛን ራይስ ገለጹ፡፡

ተቃውሞ የቀጠለባት ሱዳን

በሱዳን ከሦስት ወራት በፊት በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ከሥልጣናቸው የተወገዱት ኦማር አል በሽርን የተካው ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ (ካውንስል) ለሁለት ዓመት የሽግግር ዘመኑ አገሪቱን እንደሚያስተዳድር ማሳወቁን ተከትሎ የሕዝቡ ተቃውሞ ቀጥሏል፡፡

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ግዘፍ የነሳበት የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ

ሰሞኑን የአፍሪካ ኅብረት 32ኛ የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ለመወያያ አጀንዳ ሆኖ ከቀረበው ከስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾችና ከአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በላይ ከፍተኛ ትኩረት የሳበው፣ ከዛሬ 44 ዓመት በፊት በወታደራዊ የደርግ መንግሥት ከሥልጣናቸው የተወገዱት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ነበር፡፡

የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ተረጋግቶ ሥራውን እንዲያከናውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማሳሰቢያ ሰጡ

በአገሪቱ በተፈጠሩ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮችንና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ማክሰኞ የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ማብራሪያ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)፣ አሁን በተፈጠሩት የፖለቲካ አለመረጋጋቶችና ለውጦች የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ሥጋት ሊገባው እንደማይገባ አሳሰቡ፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img