Friday, June 9, 2023

Tag: የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት አፍሪካን ወክለው የትምህርት ዓለም አቀፍ ቦርድ አባል ሆኑ

በየአራት ዓመቱ በተለያዩ አገሮች እየተዘዋወረ ዓለም አቀፍ ጉባዔውን የሚያካሂደውና በዓለም ከ32 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉት ትምህርት ዓለም አቀፍ (Education International-EI) በ2019 ጉባዔው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር)፣ የትምህርት ዓለም አቀፍ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል አድርጎ መርጧል፡፡

Popular

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...

የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ

 ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...

Subscribe

spot_imgspot_img