Tag: የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን
በመሠረተ ልማት መስክ የሚታዩ ብክነቶችን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ የአንድ ዓመት ዕቅድ ለመተግበር ተቋማት ስምምነት ፈረሙ
በመሠረተ ልማት አውታሮች ግንባታ መስክ የሚታዩ ብክነቶችንና መጓተቶችን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ የአንድ ዓመት የጋራ ዕቅድ በማውጣት፣ መሥሪያ ቤቶች ለትግበራው የመግባቢያ ሰነድ እንዲፈርሙ ተደረገ፡፡
ኤርትራን ጨምሮ ከአጎራባች አገሮች ጋር በመንገድ መሠረተ ልማት የመተሳሰር እንቅስቃሴ
የአፍሪካ ቀንድ አገሮችን ኢኮኖሚያዊ ትስስርን ለማጠናከር መተግበር አለባቸው ተብለው ከተያዙት ክንውኖች መካከል፣ የመንገድ መሠረተ ልማት አንዱ ነው፡፡ በመንገድ ልማት ዘርፍ አካባቢውን ለማስተሳሰር ያስችላሉ የተባሉ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው ሥራ ላይ ለማዋል፣ በኢትዮጵያ በኩል የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ነው፡፡
መንገዶች ባለሥልጣን ከራሱ የጀመሩ የለውጥ ግንባታዎች ጀምሯል
በተለያዩ መጠሪያዎች እንደ አዲስ ሲዋቅርና ሲደራጅ ከ67 ዓመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን፣ በመንገድ አውታር ዝርጋታ ሥራ ትልቁን የኃላፊነት ሚና በመጫወት ለዓመታት ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፡፡
ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና ስኳር ኮርፖሬሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ
በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ላለፉት 17 ወራት በእስር ላይ ሆነው ሲከራከሩ የከረሙት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡
በተቀነባበረ ሴራ እንድንታሰር ተደርገናል ያሉ 34 ግለሰቦች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታ አቀረቡ
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በከፍተኛ ሁኔታ ተቀስቅሶ የነበረውን የሕዝብ ቁጣ ለማድበስበስና አቅጣጫ ለማስቀየር ሲባል በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. ከፍተኛ የመንግሥት አመራር በነበሩና በታዛዦቻቸው በተቀነባበረ ሴራ ለእስር መዳረጋቸውን የገለጹ የመንግሥትና የመንግሥት ልማት ተቋማት ከፍተኛ አመራር የነበሩ 34 ግለሰቦች፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አቤቱታ አቀረቡ፡፡
Popular