Friday, June 2, 2023

Tag: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣንን አጠቃላይ አሠራር ለማዘመን ስምምነት ተደረገ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሚመራው ግራንት ቶሮንቶ ኢትዮጵያ የተባለው ኩባንያ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን አጠቃላይ አሠራርን ለማዘመን ከባሥልጣኑ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የበይነ መረብ ግብይትን እያስፋፋ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ካሉበት ቦታ ሆነው ግብይት መፈጸም የሚችሉበትን የበይነ መረብ (የኦንላይን) ሥርዓት ለመተግበር የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በየክልሉ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከላትን ለመክፈት የያዘውን ዕቅድ እየተገበረም ይገኛል፡፡

ምርት ገበያ ለግብርና አቀነባባሪዎች ልዩ መስኮት ከፈተ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለግብርና ምርት አቀነባባሪ ኢንዱስትሪዎች የከፈተውን ልዩ የግብይት መስኮትን በይፋ ከፈተ፡፡ አዲስ በተከፈተው መስኮትም 16 አቀነባባሪዎች ወደ ግብይት ሥርዓቱ እንዲገቡ ተደረገ፡፡

ምርት ገበያው ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚ ተሾመለት

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚና በአዲስ መዋቅር ሁለት ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎች ተሰየሙለት፡፡ በቅርቡ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው የተገለጸውን የምርት ገበያውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጨምሮ፣ ሌሎች ሁለት የምርት ገበያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የስንብት ደብዳቤ ደረሳቸው፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img