Wednesday, March 29, 2023

Tag: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ   

የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲዘከር

የአፍ መፍቻ ቋንቋ ለዕርቅና ለሰላም ግንባታ፣ ለዘላቂ ልማት ዕገዛና ለመሠረተ ትምህርት ውጤታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ይገልጻል፡፡

የቤተሰብ ዕቅድ የተጠቃሚዎችን መብት እንዳይጥስ ማሳሰቢያ ተሰጠ

የቤተሰብ ዕቅድ ለሥነ ሕዝብ ልማት ዕቅዶች ስኬት ወሳኝ ቢሆንም የተጠቃሚዎችን መብት ሳይጥስ መተግበር እንዳለበት ተገለጸ፡፡ የካቲት 8 ቀን 2011 ዓ.ም. በተካሄደው የውይይት መድረክ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል የሥነ ተዋልዶና ጤና ረዳት ፕሮፌሰርና ከፍተኛ ባለሙያ እውነት ገብረሃና (ዶ/ር)፣ ‹‹የቤተሰብ ዕቅድና የሥነ ተዋልዶ ጤና በሥነ ሕዝብና ልማት ማዕቀፍ ሥር›› በሚለው ጽሑፋቸው እንደገለጹት፣ የቤተሰብ ዕቅድ ከሥነ ሕዝብና ልማት ጋር ተያይዞ ሲታሰብ/ሲታቀድ ጥራቱን የጠበቀ፣ ተጠያቂነት ያለው፣ ፍትሐዊ፣ የተጠቃሚ ግለሰቦችን መብት የማይጥስና በሙሉ ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት፡፡

‹‹አብዮት እንደበረከት›› – አገራዊ አንድነት በቸርነት ሥዕሎች

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ዕይታ በሚስብ፣ አረንጓዴያማና የተንጣለለ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገኛል፡፡ ቀድሞ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ መኖሪያ የነበረውን ቤት ዛሬ አካዴሚው ይገለገልበታል፡፡ ቀደምት ታሪካዊ ሕንፃዎች በተለያየ ግንባታ ሳቢያ የመፍረስ አደጋ ባንዣበበባቸው በዚህ ወቅት፣ ቤቱ አገልግሎት እየሰጠ መዝለቁ መልካም ተሞክሮ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ የጥንት ይዘቱን ሳይለቅ በዚህ ዘመን በተመቸ ሁኔታ ጥቅም እንዲሰጥ እየተደረገ ነው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img