Tag: የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን
ከቡና ሻይና ቅመማ ቅመም በሰባት ወራት ውስጥ ከ370 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተገኝቷል
በ2011 በጀት ዓመት ሰባት ወራት ውስጥ 157,513.62 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 548.92 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 120,006.14 ቶን (ከዕቅዱ 76.19 በመቶ) በመላክ 374.73 ሚሊዮን ዶላር ወይም የዕቅዱን 68.27 በመቶ ገቢ እንደተገኘ ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡
በነሐሴ ወር ከ94 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ የቡና የቅመማ ቅመምና የሻይ ምርት ወደ ውጭ መላኩን ባለሥልጣኑ አስታወቀ
ከአገሪቱ የወጪ ንግድ ምርቶች ውስጥ ቡና፣ ቅመማ ቅመምና ሻይ ይጠቀሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የእነዚህን ምርቶች ወርሃዊ የወጪ ንግድ ዕቅድና አፈጻጸም በተመለከተ ካሠራጨው መረጃ መረዳት እንደተቻለው፣ የነሐሴ 2010 ዓ.ም
የይርጋጨፌ ቡና የዓለም ዲጂታል ግብይትን የሚቀላቀልበት ሙከራ ተጀመረ
ብሩክሊን ሮስቲንግ የተሰኘው የቡና ኩባንያ ከታዋቂው የኮምፒውተርና የሶፍትዌር አምራች አይቢኤም ኩባንያ ጋር በመሆን የይርጋጨፌ ቡናን በዓለም የዲጂታል ግብይት መድረክ ለማገበያየት የሚያስችል የሙከራ ትግበራ ለመጀመር መዘጋጀታቸው ታወቀ፡፡
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...