Tuesday, March 28, 2023

Tag: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

ባንኮች በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ተጨማሪ ብድርና የመክፈያ ጊዜ ማራዘሚያ እንዲሰጡ ተፈቀደ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጦርነትና በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ ተበዳሪዎች ባንኮች የአንድ ዓመት የብድር መመለሻ የዕፎይታ ጊዜ እንዲሰጡና ተጨማሪ ብድር እንዲያመቻቹላቸው አሳሰበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከትናንት...

አማራ ባንክ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ፈቃድ እንዲሰጠው ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አቀረበ

አማራ ባንክ የሥራ መጀመሪያ ፈቃድ ለማግኘት ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ በብሔራዊ ባንክ ሕግ መሠረት የመመሥረቻ ፈቃድ ከተሰጠ በኋላ ወደ ሥራ ሲገባ የሥራ ማስጀመርያ ፈቃድ...

ራሚስ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን ሊቀላቀል ነው

በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት ሦስተኛው ባንክ እንደሚሆን ያስታወቀው ራሚስ ባንክ አ.ማ. ወደ ሥራ ለመግባት የሚያስችሉትን ዝግጅቶች በማጠናቀቅ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡ ሪፖርተር ያገኘው...

ኢኮኖሚውን ለማነቃቃትና የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመታደግ የተደረገው የብድር ስምምነት

በኢትዮጵያ የሚታየውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመታደግና በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የአፍሪካ ኤክስፐርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ብድር ለማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡

አዲሱ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም መመርያና ክልከላዎች

የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምና አስተዳደርን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው አዲሱን መመርያ ባንኮች መተግበር ጀምረዋል፡፡ ይህ መመርያ በተለይ ከውጭ ምንዛሪ አፈቃቀድ ጋር በተያያዘ አዳዲስ አሠራሮችን የያዘም ነው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img