Tag: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምን የሚደነግግ አዲስ መመርያ ተዘጋጀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም፣ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሲፈቅዱ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው ለየትኞቹ ዘርፎች እንደሆነ በደረጃ በመከፋፈል ያስቀመጠበት ሲሆን፣ ከዚህ ቀደም ቅድሚያ ይሰጣቸው ያልነበሩ ምርቶች አሁን ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን ያመላከተ ነው፡፡
ተጥሎ የነበረው የብድር ዕግድ መነሳት ለባንኮችና ተበዳሪዎች የፈጠረው መነቃቃት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከኢኮኖሚ አሻጥር፣ ከዋጋ ግሽበትና ተያያዥ ነገሮች ጋር በተያያዘ ባንኮች ብድር እንዳይሰጡ አስተላልፎት የነበረውን መመርያ በማንሳት፣ ለሁሉም የቢዝነስ ዘርፎች ብድር ማቅረብ እንደሚችሉ ማስታወቁ የኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡
በምሥረታ ላይ ያሉ ባንኮች ካፒታላቸውን እንዲያሟሉ የተሰጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ቀናቶች ብቻ ቀሩት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በመጋቢት ወር 2013 ዓ.ም. ባወጣው መመርያ ባንክ ለማቋቋም ይጠይቅ የነበረውን የተከፈለ ካፒታል መጠን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ማሳደጉን ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ በአዲሱ መመርያ መሠረት ነባር ባንኮች በአምስት ዓመታት ውስጥ ካፒታላቸውን አምስት ቢሊዮን ብር እንዲያደርሱ ሲደነግግ፣ በምሥረታ ላይ ያሉ ባንኮች ደግሞ በመመርያው የተደነገገውን ለማሟላት እስከ ሰባት ዓመት የጊዜ ገደብ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ብሔራዊ ባንክ ከሰሞኑ ባወጣቸው መመርያዎች የዋጋ ንረቱን ማከም እንደማይችል የፋይናንስ ተቋማት አመራሮች ገለጹ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰሞኑን የፋይናንስ ኢንዱስትሪውን የተመለከቱ የተለያዩ መመርያዎችን በማውጣት እንዲተገበሩ አዟል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም ዙሪያ ሁለት መመርያዎችን አሻሻለ
ማሻሻያ የተደረገባቸው በዳያስፖራ አካውንት የውጭ ምንዛሪ የሚያስቀምጡ ኢትዮጵያውንንና በማንኛውም አገልግሎትና በወጪ ንግድ የውጭ ምንዛሪ የሚገኙ ተገልጋዮችን የሚመለከት ነው፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...