Tag: የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት
በሦስት ቀናት በኮቪድ-19 የተያዙት ቁጥር አራት ሺሕ ሲጠጋ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል
የጤና ሚኒስቴር ካለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 25 ቀን በለቀቀው የሦስት ቀናት የኮሮና ወረርሽኝ መረጃ፣ 3991 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፣ የ51 ሰዎች ሕይወትም አልፏል፡፡
በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ቁጥር ወደ ሃምሳ ሺሕ እየተጠጋ ነው
የጤና ሚኒስቴር ነሐሴ 22 ቀን 2012 ዓ.ም. በለቀቀው የኮሮና ወረርሽኝ መረጃ፣ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18,766 የላቦራቶሪ ምርመራ 1733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ቁጥር ከ43 ሺሕ በላይ ሆነ
የጤና ሚኒስቴር ነሐሴ 19 ቀን 2012 ዓ.ም. በለቀቀው የኮሮና ወረርሽኝ መረጃ፣ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18,778 የላቦራቶሪ ምርመራ 1545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ቁጥር ወደ 40 ሺሕ እየተጠጋ ነው
የጤና ሚኒስቴር ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. በለቀቀው የኮሮና ወረርሽኝ መረጃ፣ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 23,035 የላቦራቶሪ ምርመራ 1829 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ቁጥር ወደ 34 ሺ ተጠጋ
የጤና ሚኒስቴር በ12/12/12 በለቀቀው የኮሮና ወረርሽን መረጃ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22,101 የላቦራቶሪ ምርመራ 1,386 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...