Tag: የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት
በኢትዮጵያ በየዕለቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙት ቁጥር ከአንድ ሺ በላይ እየሆነ ነው
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በየዕለቱ የሚያዙት ቁጥር ከአንድ ሺሕ በላይ እየሆነ መጥቷል፡፡ የጤና ሚኒስቴር የነሐሴ 7 ቀን 2012 ዓ.ም. ዕለታዊ መረጃ ለመጀመርያ ጊዜ 1086 ሰዎች መያዛቸውን አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ እየከፋ በመጣው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. በለቀቀው ዕለታዊ መረጃ፣ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 11,881 የላቦራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታውቋል።
ኢትዮጵያን ከነጎረቤቶቿ ሥጋት ላይ የጣለው ኮቪድ-19
በኢትዮጵያና በጎረቤት አገሮች በኮቪድ-19 የሚሞቱትም ሆነ የሚያዙት ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. በለቀቀው ዕለታዊ መረጃ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20,900 መድረሱን አስታውቋል፡፡ የሟቾች ደግሞ 365 ነው፡፡
በኢትዮጵያ እየከፋ በመጣው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ
የጤና ሚኒስቴር ስለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባለፉት ስምንት ቀናት በተከታታይ የስጣቸው መረጃዎች እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያ በቫይረሱ የሚሞቱትም ሆነ የሚያዙት ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል።
በኢትዮጵያ እስከ ሐምሌ 23 ቀን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16,615 ሆኗል
የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አስመልክቶ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫው እንዳስታወቀው፣ በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 9,786 የላቦራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፣ የ10 ሰዎች ሕይወትም አልፏል፡፡
Popular