Wednesday, January 15, 2025

Tag: የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት     

የጥምቀት በዓል ከኮሮና በመጠበቅ እንዲከበር ማሳሰቢያ ተሰጠ

የጥምቀት በዓልን ኅብረተሰቡ ሲያከብር ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ራሱን በመጠበቅ በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡  

መዘናጋት ያልተለየው የኮቪድ-19 ወረርሽኝና ክትባቱ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥር እንደ ገዳይ ከሆኑት ወረርሽኞች መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሰውን ልጅ ለከፋ በሽታና ለህልፈተ ሕይወት እየዳረገና በዚያው መጠንም የሥርጭት አድማሱን እያሰፋ መጥቷል፡፡

ከመምህራን ጋር ለማከናወን የታሰበው የኮቪድ-19 የክትባት ዘመቻ

በዓለምም ሆነ በአገር ውስጥ ከፍተኛ ሥጋ ሆኖ የቀጠለው የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት ከሚደረጉት እንቅስቃሴዎች አንዱ ክትባት ነው፡፡

በኮቪድ-19 የሞቱት ከ6,300 በላይ ሲያሻቅብ የተያዙት ከ360 ሺሕ በላይ ሆኗል

የጤና ሚኒስቴር ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጣው አሁናዊ መረጃ፣ በኢትዮጵያ እስካሁን 362,672 ሰዎች በኮቪድ-19 ቫይረስ መያዛቸውን፣ 6,377 ሰዎች መሞታቸውን አስታውቋል፡፡

በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው በኮቪድ-19 የሚሞቱት ቁጥር

​​​​​​​‹‹አሁንም እንጠንቀቅ›› እያለ ሳያሠልስ ማሳሰቢያ እየሰጠ ያለው የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ-19 ሥርጭት፣ ከመስፋፋቱ ባለፈ ሕይወታቸውን እያጡ ያሉት ወገኖች ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን አስታውቋል፡፡

Popular

አሸናፊና ተሸናፊ የሌለበት ትንቅንቅ ማብቂያው መቼ ይሆን?

በናኦድ አባተ በአውሮፓውያን ዘንድ በስፋት የሚታወቀው “A House Divided Against...

መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ጭማሪው ላይ ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል!

በአገር ደረጃ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከሚጠይቁ ገቢ ምርቶች መካከል...

ስለመነጋገር እስኪ እንነጋገር

በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img