Tag: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የቢሾፍቱ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ መካሄዱ አልተረጋገጠም
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዘንድሮ ከሚያከናውናቸው ውድድሮች አንዱ እሑድ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ለማድረግ አቅዶት የነበረው 6ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ነው፡፡
አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተተኪዎች መፍለቂያ የነበሩ ተቋማት እንዲያግዙት ጠየቀ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስፖርቱን ውጤታማነት ለማሻሻል እንዲረዳው ከመከላከያ ሚኒስቴር፣ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት እንዲሁም ከሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት ጋር በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተነገረ፡፡
በታዳጊ ስም ወላጆች የተሳተፉበት የአሰላው የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የበርካታ ድንቅ አትሌቶች መገኛ በሆነችው አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም ያዘጋጀው ዕድሜያቸው ከሃያ ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው እሑድ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ በታዳጊ ስም ወላጆች የደመቁበት ብቻ ሳይሆን ፍፁም ስያሜውን የማይመጥንም ተብሏል፡፡
የአትሌቲክስ ባለውለተኞችን ያሰበው መድረክ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ነባርና በመወዳደር ላይ የሚገኙ አትሌቶች ከሜልቦርን እስከ ሞስኮ ኦሊምፒክ በአትሌቲክሱ ትልቅ ተሳትፎ ለነበራቸው የቀድሞ አትሌቶች የገንዘብና የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ ለባለውለተኞቹ የተዘጋጀውን የገንዘብና የትጥቅ ድጋፍን ማበርከታቸው ይበል አሰኝቷል፡፡
የብሔራዊ አትሌቶች መምረጫ መሥፈርት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ አትሌቲከክስ ፌዴሬሽን ከውጤት ማጣት ባልተናነሰ በተለይ ኦሊምፒክና የዓለም አትለቲክስ ሻምፒዮና ሲመጡ ተቋሙን ለከፋ ትችትና ወቀሳ ከሚዳርጉ ክፍተቶች መካከል ብሔራዊ አትሌቶች የሚመረጡበት መሥፈርት አንዱና ዋናው ነው፡፡
Popular