Tag: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
ዕድሜ ማጭበርበር የአትሌቲክሱ ሌላው ‹‹ዶፒንግ››
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 22ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ጥቅምት 24 ቀን 2011 ዓ.ም አከናውኗል፡፡ ክልሎች፣ ሁለቱን የከተማ አስተዳደሮች፣ እንዲሁም ማኅበራትና የክለብ ተወካዮች ባካተተው ዓመታዊ ጉባዔ የአትሌቲክሱ ሁለንተናዊ ቁመና ስፖርቱ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ አኳያ ተመጣጣኝና ተዓማኒነት ያለው መዋቅር ሊኖረው እንደሚገባ፣ በተለይም በአትሌቶች የዕድሜ ተገቢነትና ክለቦች በጠቅላላ ጉባዔ ድምፅ ‹‹ይኑራቸው አይኑራቸው›› በሚለው አጀንዳ ላይ ክርክር አድርጓል፡
የአትሌቲክሱ ፈተናዎች
‹‹የደጋው በራሪዎች›› የውጤት ምስጥር ስለመሆኑ ለዓመታት ሲነገርለት የቆየው የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የአየር ሁኔታ አሁን ላይ በብዙ መልኩ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እያየለ ስለመምጣቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኃይሌ ገብረ ሥላሴን ጨምሮ በርካቶች ሲገልጹ ይደመጣሉ፡፡
ሙያዊ ቁርጠኝነትና መተማመኛ ያጣው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ
በኢትዮጵያ ሕጋዊ ዕውቅና ኖሯቸው የተለያዩ ስፖርቶችን በመምራትና በማንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች መካከል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይጠቀሳል፡፡
አትሌቲክሱ በአኅጉራዊ ተሳትፎው የሜዳሊያ ሰንጠረዡን አሻሻለ
በአኅጉር ደረጃ በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ከሐምሌ 25 እስከ 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ናይጀሪያ ሲካሄድ ሰንብቶ እሑድ ሐምሌ 29 ቀን 2010 ዓ.ም. መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡
የተግባር ክትትልና ቁጥጥር የሚሻው የስፖርቱ ዘርፍ ብሔራዊ ስሜቱን ማደስ ጀምሯል
በአልጀሪያ በተካሔደው ሦስተኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ከተሳተፈባቸው ስድስት ስፖርቶች በሦስቱ 25 ሜዳሊያዎችን አስመዝግቦ ተመልሷል፡፡
Popular