Tag: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከመጪው ዓመት ጀምሮ ክለቦችና ቡድኖች ስያሜያቸው ከዘርና ከማንነት ካልራቀ ተቀባይነት እንደማይኖራቸው አስታወቀ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሚሳተፉ ክልሎችም ሆኑ ክለቦች ስያሜያቸው ከዘርና ከማንነት ንክኪ የራቁ ካልሆኑ ተቀባይነት እንደማይኖራቸው አስታወቀ፡፡
አንጋፋና ተተኪ አትሌቶች ደም ለገሱ
አንጋፋና ወጣት አትሌቶች እንዲሁም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሠራተኞች ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በደረሰው የቦንብ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ ደም ለገሱ፡፡ በተለይ በቀድሞ አንጋፋ አትሌቶች አነሳሽነት የተከናወነው የደም ልገሳ ወደፊትም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
Popular