Tag: የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ
የኦሊምፒክ ዝግጅት የአትሌቶችን ሐሳብ ያካተተ እንደሚሆን ተገለጸ
ከመጪው ሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ በጃፓን በተለያዩ ከተሞች እንደሚከናወን የሚጠበቀው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በውድድሩ ወቅት በአገሪቱ የሚኖረው የአየር ፀባይ በራሱ ኢትዮጵያውያኑን ጨምሮ ለብዙ አትሌቶች አስቸጋሪ መሆኑ እንደማይቀር የዘርፉ ሙያተኞች ይናገራሉ፡፡
ለቶኪዮ ኦሊምፒክ 143 ሚሊዮን በጀት ተመደበ
በማራቶን ሁለት ተከታታይ ኦሊምፒክ ቀዳሚዎቹን የወርቅ ሜዳሊያዎች ለአገሩና ለራሱ ከማስመዝገቡም በላይ ለአፍሪካውያውን የድል ተምሳሌት ተደርጎ በታሪክ የሚዘከረው አበበ ቢቂላ በጃፓን ቶኪዮ ከተማ ላይ የዛሬ ሃምሳ ስድስት ዓመት የሠራው ገድል የትውልድ ኩራት መሆኑ አያከራክርም፡፡
ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክና የኢትዮጵያ ዝግጅት
የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴ (አይኦሲ) በበላይነት የሚመራው ኦሊምፒክ ከስፖርታዊ ክንውኖች ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው መድረክ ነው፡፡ በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የሚስተናገደውና በመጪው ክረምት የሚካሄደው ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሊጀመር የወራት ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የዘነጋቸው ባለድርሻዎችና ቶኪዮ ኦሊምፒክ የዝግጅት ምዕራፍ
በቶኪዮ 2020 አሊምፒክ ላይ ለሚደረገው ዝግጅትና ተሳትፎ በሚመለከት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሰኞ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም. በካፒታል ሆቴል የምክክር መድረክ ማዘጋጀቱ ተሰምቷል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ከምክክር መድረኩ በመነሳትም የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡
ከስፖርት አመራሮች ግጭት ጀርባ ያሉ ተዋንያን
የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሊካሄድ ስድስት ወር ከስድስት ቀን ቀርቶታል፡፡ በርካታ አገሮች ዝግጅታቸውን አጧጡፈዋል፣ አትሌቶቻቸው የሚሳተፉባቸው የስፖርት መስኮች ስብጥር አዛምደው ለኦሊምፒክ ተሳትፎ ወገብ ታጥቀው በመሥራት ላይ ይገኛሉ፡፡
Popular