Tag: የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
በኮቪድ-19 ሕሙማን ላይ ያተኮረ የ100 ሚሊዮን ብር ጥናት ተጀመረ
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ሕሙማን ላይ ያተኮሩ ልዩ ልዩ መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያስችልና 100 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ጥናት ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ.ም. በይፋ ተጀመረ፡፡
‹‹ቻይናን ማግለል ለኮሮና ቫይረስ መፍትሔ አይሆንም››
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር ቻይናን ማግለል መፍትሔ እንደማይሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም...
በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩ ሦስት ኢትዮጵያውያንና አንድ ቻይናዊ ክትትል እየተደረገላቸው ነው
በኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ባይኖርም ከቻይና በቅርቡ የመጡ አራት ሰዎች በበሽታው ተጠርጥረው በለይቶ ማቆያ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ታወቀ፡፡
አሥር ባህላዊ መድኃኒቶች ተመርተው የመጀመርያውን ፍተሻ አለፉ
ለሰውና ለእንስሳት የሚያገለግሉ አሥር የባህላዊ ሕክምና መድኃኒቶች ተመርተውና የመጀመርያውን የላብራቶሪ ፍተሻ ማለፋቸውንና ለቀጣይ የሙከራ ሽግግር መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቁ፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...