Tag: የኢንቨስትመንት ኮሚሽን
ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ሥራ የሚመራ ቡድን ሊያዋቅሩ ነው
ኢትዮጵያና ቻይና ወደ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳብና ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ሥራን ለማስፋፋት የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ፣ ሥራውን የሚያቀላጥፍ ከፍተኛ የጋራ የሥራ ቡድን ሊያዋቅሩ ነው፡፡...
የፈረንሣይ ኩባንያ በ50 ሚሊዮን ዶላር 60 ሺሕ ቶን ብቅል የሚያመርት ፋብሪካ ለመትከል ተስማማ
ሱፍሌ የተባለው ታዋቂ የፈረንሣይ ኩባንያ በኢትዮጵያ 60 ሺሕ ቶን ብቅል የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ በ50 ሚሊዮን ዶላር ፋብሪካ ለመትከል የመሬት ሊዝ ስምምነት ፈረመ፡፡ ፋብሪካው በአንድ ዓመት ውስጥ ተገንብቶ ሥራ እንደሚጀምር ይጠበቃል፡፡
ማልቲየረስ ሱፍሌ ኩባንያ በገብስ፣ በስንዴና በጥራጥሬ እህሎች አምራችነት የሚታወቅ የቤተሰብ ኩባንያ ሲሆን፣ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የብቅል ፋብሪካ ለመገንባት የተስማማ ሁለተኛው የአውሮፓ ኩባንያ ሆኗል፡፡
Popular