Friday, December 2, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር     

  የግሉን ዘርፍ በተመለከተ የወጡ ሕጎችን የሚያስፈጽሙ ተቋማት አቅም ሊጎለብት እንደሚገባ ተገለጸ

  የግሉ ዘርፍ በስፋት የተሰማራባቸው የመካካለኛና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎችን አስመልክተው የወጡ ሕጎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ፣ የአስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች አቅም ሊጎለብት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

  ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ያልቻሉ ኩባንያዎች በአገር ውስጥ እንዲሸጡ ተጠየቀ

  ኢትዮጵያ ከአሜሪካ መንግሥት ታገኘው የነበረው ከኮታና ከቀረጥ ነፃ የንግድ ዕድል (አጎዋ) በመነሳቱ ምክንያት፣ የገበያ ዕድላቸው የተዘጋባቸው የቆዳ ውጤቶች አምራች የውጭ ኩባንዎች ከምርታቸው ውስጥ የተወሰነውን ለአገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ እንዲፈቀድላቸው፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለኢንቨስትመንት ኮሚሽንና ለገንዘብ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡

  ምግብ የሚያቀነባብሩ 28 ፋብሪካዎች በመገንባት ላይ መሆናቸው ተነገረ

  በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 28 የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በግንባታ ላይ መሆናቸውን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

  በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተወዳዳሪ ለመሆን የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎችን አቅም በእጥፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

  ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተወዳዳሪና ተጠቃሚ ለመሆን፣ በአገር ውስጥ ያሉ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎችን አቅም በእጥፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

  ከውጭ የሚመጡ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት ለዘርፉ የቅድሚያ ቅድሚያ መሰጠቱ ተገለጸ

  ከውጭ የሚመጡ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት ለዘርፉ በገንዘብ አቅርቦት የቅድሚያ ቅድሚያ መሰጠቱን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img