Thursday, February 22, 2024

Tag: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገቡ የአገር ውስጥ ድርጅቶች ቁጥር  ጨመረ

ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ በኮቪድ-19 ወረርሽኝና በአመዛኙ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ተቀዛቅዞ የቆየው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስትመንት ፍሰት፣ ከሰላም ስምምነቱ...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ40 ዓመታት የሚዘልቅ የመሬትና የሼድ ኪራይ ውል ተፈራረመ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ40 ዓመታት የሚዘልቅ የመሬትና የሼድ ኪራይ ውል ከሦስት ድርጅቶች ጋር ተፈራረመ፡፡ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል የፈጸሙት ኩባንያዎች ዋርቃ ትሬዲንግ፣ ሎንግ ማርች ኤሌክትሪካል...

የካሳና የመሬት ይገባኛል ጥያቄዎች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ፈተና ሆነዋል ተባለ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ላይ የሚስተዋሉ የካሳና የይገባኛል ጥያቄዎች፣ አሁንም ፈተና እንደሆኑበት አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እንደተናገሩት፣ የካሳና የይገባኛል...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከተቋቋመ ለመጀመርያ ጊዜ አተረፍኩ አለ

በ2014 በጀት ዓመት በዓለም አቀፍ ጫናዎችና ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ጦርነት በተፈጠሩ ተግዳሮቶች ውስጥ ያለፈው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ ከተመሠረተ ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ...

ከ15 በላይ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለመሥራት ጥያቄ አቀረቡ

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ለማልማት፣ ከ15 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በአገሪቱ በተከሰተው የፀጥታ...

Popular

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የፈጠሩት አምቧጓሮ

ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 37ኛው...

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ትግበራ የፈጠራቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖች

የአገሪቱ ንግድ ባንኮች በዓመት የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ የኢትዮጵያ...

ቱግ ቱግ!

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለመታደም የመጡ እንግዶችን ሸኝተን ከፒያሳ ወደ...

ቢሮአቸውን ዘግተው በተገልጋዮች ላይ የቅርብ ሩቅ የሆኑ ሹማምንት ጉዳይ ያሳስባል

በንጉሥ ወዳጅነው  በአሁኑ ወቅት ብቻ ሳይሆን ትናንትም ቢሆን የተመረጡም ሆኑ...

Subscribe

spot_imgspot_img