Tuesday, May 30, 2023

Tag: የኤሌክትሪክ ኃይል

አይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ በዚህ ወር አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተነገረ

ከአዲስ አበባ በ700 ኪሎ ሜትር ርቀት በሶማሌ ክልል አይሻ ወረዳ በ5.4 ቢሊዮን ብር የተገነባው የአይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ፣ እስከ ኅዳር 2014 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር ታወቀ፡፡

በነሐሴ ወር ከህዳሴ ግድብ 750 ሜጋ ዋት ኃይል እንደሚመነጭ ተነገረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንዳስታወቁት፣ ግንባታቸው የተጠናቀቁት ሁለቱ የግድቡ ዩኒቶች እያንዳንዳቸው 375 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም አላቸው፡፡

የገናሌ ዳዋ ስድስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ለማስገንባት አንድ ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

​​​​​​​በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ የገናሌ ዳዋ ስድስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን ለማስጀመር አንድ ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታወቁ፡፡

የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ አርሲ ዞን ኢተያ ከተማ አካባቢ በ2.5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባው 520 ሜጋ ዋት የጂኦተርማል ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ረቂቅ ስምምነት ሰነድ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው፡፡

የኢሕአዴግ ጉባዔ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን አስመልክቶ ያደረገው ግምገማና የትኩረት አቅጣጫዎች

ከመስከረም 23 እስከ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. በሐዋሳ ከተማ የከተሙት አንድ ሺሕ የኢሕአዴግ 11ኛ ጉባዔ አባላት ከፖለቲካዊ ጉዳዮች ባሻገር፣ ላለፉት ሦስት ዓመታት የነበረውን የአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታና የመንግሥትን አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img