Tag: የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተከራያቸው ማሽነሪዎች ክፍያ ባለመፈጸሙ ንብረቶቻቸው ለጨረታ እየቀረቡ መሆኑን አከራዮች ተናገሩ
ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጋር ሕጋዊ ውል በመፈጸም የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን ያከራዩ ባለሀብቶች፣ ኮርፖሬሽኑ በገባው ውል መሠረት ክፍያ ሊፈጽምላቸው ባለመቻሉ ከባንክ ለወሰዱት ብድር ማስያዣነት ያዋሏቸው ንብረቶቻቸው ለጨረታ እየቀረቡ መሆኑን ተናገሩ፡፡
በፍትሐ ብሔር ክርክር እስከ ሰበር ሰሚ ችሎት ደርሰው ያሸነፉ ባለሀብት ክሱ ወደ ወንጀል ተቀይሮ እንዲከፍሉ ተደረጉ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የቀድሞ የውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት) ከሚያሠራው ርብ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሥርቶባቸው እስከ ሰበር ሰሚ ችሎት በመከራከር ያሸነፉ ባለሀብት ክሱ ወደ ወንጀል ተቀይሮና ዋስትና ተከልክለው እንዲታሰሩ ከተደረጉ ከወራት ቆይታ በኋላ፣ ሰበር ሰሚ ችሎት ‹‹መክፈል የለባቸውም›› ብሎ የወሰነላቸውን የገንዘብ መጠን ከፍለው ክሳቸው ተቋረጠ፡፡
የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የነበረበት 3.1 ቢሊዮን ብር የግብር ዕዳ በድርድር ወደ 549 ሚሊዮን ብር ዝቅ ተደረገለት
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ከ1998 ዓ.ም. ጀምሮ እንዲከፍል፣ በቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን (ገቢዎች ሚኒስቴር) ሲጠየቅ የነበረውን ውዝፍ የንግድ ትርፍ ግብር 3.1 ቢሊዮን ብር ዕዳ፣ ከረጅም ጊዜ ድርድር በኋላ 549 ሚሊዮን ብር ለመክፈል ሰሞኑን መስማማቱ ታወቀ፡፡
የፓርላማ ሕንፃዎችን ለመገንባት የወጣው የቢሊዮን ብሮች ጨረታ አገር በቀል ኮንትራክተሮችን አስቆጣ
ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሁሉን ዓይነት አገልግሎቶች የሚሰጡ ግዙፍ ግንባታዎችን ለማካሄድ የወጣው ጨረታ፣ የኢትዮጵያ ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ማኅበርን አስቆጣ፡፡
Popular
የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ
በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...
እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!
የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...
የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ
እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል
ዕድሳቱ...