Tag: የኳታር ዓለም ዋንጫ
የኳታር ዓለም ዋንጫና ፖለቲካዊ አንድምታው
በውዝግቦች ታጅቦ የጀመረው የኳታር ዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፉ የሚገቡ ብሔራዊ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ ድራማዊ ክስተቶችን እያስተናገደ የሚገኘው የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ፣ ለዋንጫ የታጩ ቡድኖች...
በዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ተሳትፎና ለፍፃሜ ያለመድረስ አባዜ
በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ለመካፈል አገሮች በየአኅጉራቸው በሚያደርጉት የማጣሪያ ጨዋታ ተለይተው ዕድል ያገኛሉ፡፡ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ፣ በሥሩ ለሚተዳደሩ ፌዴሬሽኖች የአገራቸውን የእግር...
ትችት ያልተለየው የዓለም ዋንጫውና የኳታር ‹‹ጆሮ ዳባ…›› ማለት
አራተኛ ቀኑን የያዘው የኳታር ዓለም ዋንጫ ከመክፈቻው ቀን በኋላ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ሆኖም ቀድሞም በትችትና በውዝግብ ታጅቦ የነበረው ውድድሩ አሁንም ውርጅብኝ ሳይለየው...
የዋሊያዎቹ ሽንፈትና ምክንያታዊነት የጎደለው ቁጭት
ኳታር በሚቀጥለው ዓመት በምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ አፍሪካን ከሚወክሉ አንዱ ለመሆን፣ በምድብ ሰባት ማጣርያ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት ከወዲሁ ተሰናብቷል፡፡
Popular