Saturday, May 25, 2024

Tag: የዋጋ ንረት

የፕሬዚዳንቷ የፓርላማ ንግግር አንገብጋቢ አገራዊ ጉዳዮች ላይ እንዲያተኩር ይጠበቃል!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌደሬሽን ምክር ቤት ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን የሁለቱም የምክር ቤት አባላትና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ ሹማምንት፣...

የባለሥልጣናትና የባለሀብቶች ግንኙነት ሥርዓት ይኑረው!

በሕዝብ ድምፅ ሥልጣን የያዘ ፓርቲ የሚመሠርተው መንግሥት ከምንም ነገር በፊት ለሕግና ለሥርዓት መከበር ኃላፊነት ሊኖረው ይገባል፡፡ ይህንን ኃላፊነት በሚገባ ሊወጣ የሚችለው ሥራውን በግልጽነትና በተጠያቂነት...

ትልቁንም ትንሹንም የነካካው ሙስና በአዲሱ ዓመት መፅዳት አለበት

በኢትዮጵያ ሥር እየሰደዱ ካሉ እጅግ አሳሳቢ እየሆኑ ካሉ ቀውሶች መካከል አንዱ ሙስና ነው፡፡ ‹‹አገልጋይና ተገልጋይ የሚግባቡበት በገንዘብ ብቻ ነው›› ሲባል ያማል፡፡ ኅብረተሰቡ ስንት የተቸገረባቸው...

የዳቦ ዋጋ ያለ ቅጥ መጨመርን መንግሥት እንደቀላል ነገር በዝምታ ማለፍ የለበትም!

ተከራይ ቋሚ አድራሻ የለውም፡፡ በግሌ አሁን ተከራይቼ የምኖርበት ቤት ሰባተኛ ቤቴ ነው፡፡ ኪራይ ሲጨምርብኝ ይቀንሳል ወደተባለ አካባቢ ሳፈገፍግ፣ በመሀል ከተማ የነበረው ኑሮዬ ዛሬ ወደ...

መንግሥት ሰላም በሌለበት የዋጋ ንረትን ማርገብ እንደማይቻል ይገንዘብ!

ፖለቲካዊ ጉዳዮችንና ተያያዥ ጥያቄዎችን መሠረት አድርገው የሚከሰቱ ቀውሶች ብዙ ዋጋ እያስከፈሉ ነው፡፡ ለተከታታይ ዓመታት በየምክንያቱ የተፈጠሩ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች፣ እንዲሁም የለየለት ጦርነቶች በሕይወትና በንብረት ላይ...

Popular

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...

ያልነቃ ህሊና!

ከሽሮሜዳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ነቀፋ አንሶላው፣ ትችት...

Subscribe

spot_imgspot_img