Wednesday, June 12, 2024

Tag: የዋጋ ንረት

የአዲሱ ዓመት ነባር ችግሮች

የ2010 ዓ.ም. ለሸማቾች በርካታ ፈተናዎች የጋረጡበትና በብዙ ውጣውረዶች የታለፈ ዓመት ነበር ማለት ይቻላል፡፡ ከስኳርና ዘይት አንስቶ በበርካታ የሸቀጥ ምርቶች ላይ የተፈጠረው የአቅርቦት ዕጥረት ሸማቹን ፈትኖታል፡፡

የጥቁር ገበያ ነጋዴዎች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መታየት የጀመረው ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል፡፡ በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ጭማሪ መላ ካልተበጀለት አዝማሚያው እንደሚያሠጋ በተደጋጋሚ እየተገለጸ ነው፡፡ ለገበያ አለመረጋጋትና ለምርት እጥረት ሰበብ የሆኑ፣ ያልተገቡ የዋጋ ጭማሪዎች መባባስ ተከስቷል፡፡ ለዚህ ድርጊት በርካታ ጉዳዮች ሊመዘዙ እንደሚችሉ ቢታመንም፣ ሰው ሠራሽ ችግሮች የሚፈጥሩት ጫና ግን ከፍተኛ ነው፡፡

የሸቀጥ ዋጋ አይዋጋ

ከሰሞኑ የወጣው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ፣ የሚያዝያ ወር የዋጋ ግሽበት 13.7 በመቶ ማስመዝገቡን ያሳያል፡፡ ይህ ስታትስቲካዊ ስሌትንና ንጽጽርን መሠረት ያደረገ አሐዝ ነው፡፡ ገበያው ግን ከተጠቀሰውም በላይ የዋጋ ለውጥ ሊያሳይ ይችላል፤ እያሳየም ነው፡፡ የኤጀንሲው መረጃ እንዳለ ሆኖ፣ በተጨባጭ የምናየው እውነታ አሳሳቢ የዋጋ ለውጥ እየታየ ስለመሆኑ የሚጠቁም ነው፡፡

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img