Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

  የዓባይ ውኃ የወደፊት አጠቃቀም ከህዳሴ ግድብ የድርድር አጀንዳ ጋር ተጣምሮ አስገዳጅ ስምምነት እንዲሆን መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ

  የኢትዮጵያን የወደፊት በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት የሚመለከት አጀንዳ ከህዳሴ ግድቡ የውኃ አሞላልና አስተዳደር ድርድር ጋር ተጣምሮ አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረስበት፣ የሦስቱ አገሮች መሪዎች መግባባታቸውን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ።

  የግብፅ ግትር አቋም ለድርድሩ እንቅፋት እንደሆነ መንግሥት አስታወቀ

  ግብፅ የዓባይ ውኃን በተመለከተ የምታራምደው ግትር አቋም፣ በቅርቡ ለተጀመረው የሦስቱ አገሮች ድርድር እንቅፋት መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ እንዳሉት፣ አምስተኛ ቀኑን ይዞ በነበረው የሦስትዮሽ ድርድር ግብፅ የራሷን ብቻ ጥቅም ለማስጠበቅ የያዘችው ግትር አቋም ድርድሩን እየተፈታተነ ነው፡፡

  መንግሥት ለህዳሴ ግድቡ ውዝግብ መፍትሔው መደራደርና መስማማት ብቻ እንደሆነ አስታወቀ

  በህዳሴ ግድቡ ላይ ለተነሳው ውዝግብ መፍትሔው ከመደራደርና ከመስማማት ውጪ አማራጭ እንደሌለ መንግሥት አስታወቀ፡፡ መንግሥት ይኼንን ያስታወቀው በህዳሴ ግድቡ የድርድር ሒደት ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁንና ከረታ ዓለሙ (አምባሳደር) ጋር በመሆን ማክሰኞ የካቲት 24 ቀን 2012 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡

  የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ጫና እንደነበረባቸው በውይይት መድረክ ላይ ገለጹ

  የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ እየተደረገ በሚገኘው ድርድር ጫና እንደ ደረሰባቸው ኢትዮጵያን ወክለው የሚደራደሩት የሕግና የቴክኒክ ባለሙያዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በበተደረገ የውይይት መድረክ ላይ ገለጹ።

  ለህዳሴ ግድብ ድርድር አሜሪካ የስምምነት ሰነድ የማርቀቅ ሒደቱን ልታመቻች ነው

  በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ ላይ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን እያደረጉ የሚገኘውን ድርድር በማመቻቸት በታዛቢነት ስትሳተፍ የቆየችው አሜሪካ ሦስቱ አገሮች ስምምነት የሚያደረጉበትን የሕግ ሰነድ የማርቀቅ ሒደት ልታመቻች ነው።

  Popular

  በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመው ጭፍጨፋና ሥጋቱ

  ኦሮሚያ ክልል ከቀውስ አዙሪት መላቀቅ ያቃተው ይመስላል፡፡ ከ200 በላይ...

  እናት ባንክ ካፒታሉን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ

  መጠባበቂያን ሳይጨምር የባንኩ የተጣራ ትረፍ 182 ሚሊዮን ብር ሆኗል እናት...

  ቡና ባንክ ዓመታዊ ትርፉን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሻገር ቻለ

  ቡና ባንክ በ2014 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን ለመጀመርያ...

  ወጋገን ባንክ ከገጠመው ቀውስ በማገገም በ2014 የሒሳብ ዓመት የተሻለ ትርፍ አገኘ

  ለሁለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የቢዝነስ እንቅስቃሴያቸው ከተስተጓጎለባቸው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img