Tag: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የታችኛው ተፋሰስ አገሮች የህዳሴ ግድብ ግንባታን ወጪ መጋራት ነበረባቸው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ከኢትዮጵያ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ የገቡት የታችኛው ተፋሰስ አገሮች ማለትም ግብፅና ሱዳን፣ ‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የህዳሴ ግድቡን የግንባታ ወጪ...
‹‹ኢትዮጵያ ብሪክስን የመቀላቀሏ ዜና ጎራን የመደገፍ ጉዳይ አይደለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ ብሪክስ የተሰኘውን ስብስብ ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርባ ተቀባይነት ማግኘቷ፣ ከአገራዊ ጥቅም አንፃር እንጂ ጎራን የመለየት ጉዳይ አይደለም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣...
በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ ዓረቢያ ድንበር ጠባቂዎች መገደላቸውን ሒዩማን ራይትስዎች አስታወቀ
መንግሥት በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ማጣራት አድርጎ ውጤቱን እንደሚያሳውቅ ተናግሯል
የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመግባት የሞከሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ ዓረቢያ የድንበር ጠባቂዎች መገደላቸውን፣...
የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት መልካም የሚባል ደረጃ ላይ እንደሚገኝ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ለበርካታ ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ግንኙነት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)...
ከፍተኛ መጠን ያለው የዕርዳታ ምግብ እንደተመዘበረ ማረጋገጡን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አስታወቀ
ዕርዳታው እንዲቋረጥ በመደረጉ 20 ሚሊዮን ዜጎች እንደሚጎዱ ተጠቁሟል
የአስቸኳይ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር ከፍ የሚያደርጉ ባለሥልጣናት እንዳሉ ተገልጿል
የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ)፣ ባደረገው...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...